በተስፋ መቁረጥና በስጋት ውስጥ የሚገኙት የኢትዮ-ሱዳን ድንበር አርሶ አደሮች – BBC News አማርኛ

በተስፋ መቁረጥና በስጋት ውስጥ የሚገኙት የኢትዮ-ሱዳን ድንበር አርሶ አደሮች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1751F/production/_116291559_mediaitem116291557.jpg

የሱዳኑ የማስታወቂያ ሚንስትር ፋይሳል ሳሊህ የአገራቸው ወታደሮች በድንበር አካባቢ በኢትዮጵያውያን አርሶ አደሮች ተይዞ ከሚገኘው መሬት ውስጥ “በአሁኑ ጊዜ ከ60 አስከ 70 በመቶ የሚሆነውን የሱዳን መሬትን መልሶ ይዟል” በማለት ከቀናት በፊት ለሮይተርስ ተናግረዋል። በምዕራብ ጎንደር ዞን በተለይም መተማና ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳዎች የሱዳን ወታደሮች ዘልቀው በመግባት በአርሶ አደር ማሳዎች ላይ ጉዳት ማድረሳቸውንና ሰዎች መፈናቀላቸውን ቢቢሲ ከአካባቢው ባለስልጣናትና ነዋሪዎች አረጋግጧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply