በተባበሩት አረብ ኢምሬት የአንድ አንጀራ ዋጋ ከ 72 ብር በላይ ሆኗል

ኮሮናቫይረስ ቫይረስ ከመከሰቱ በፊት 40 ብር ገደማ የነበረው ከኢትዮጵያ ወደ ዱባይና ፣ አቡዳቢና ሌሎች የተባበሩት አረብ ኢምሬት ከተሞች የሚላከው እንጀራ ከብር ምንዛሬ መዳከም ጋር ተያይዞ በነጠላ ሰባት ሁለት ብር ወይንም አምስት ድርሃም መግባቱን ፊደል ፖስት የደረሰው መረጃ ያሳያል።

The post በተባበሩት አረብ ኢምሬት የአንድ አንጀራ ዋጋ ከ 72 ብር በላይ ሆኗል appeared first on Fidel Post.

Source: Link to the Post

Leave a Reply