በተከዜ ተፋሰስ ድርቅን ለመከላከል ምን እየተሠራ ነው?

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተከዜ ተፋስስ በተለይም በዋግኸምራ፣ ሰሜን ጎንደር እና ማዕከላዊ ጎንደር ተደጋጋሚ የድርቅ አደጋ ይከሰታል፡፡ በእነዚህ አካባቢዎች ዘንድሮ በተከሰተ የድርቅ አደጋ በርካታ ወገኖች ለችግር መዳረጋቸውን በተደጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ አያሌ እንስሳት ደግሞ በድርቁ ምክንያት መሞታቸውን ዘግበናል፡፡ ከአሁን ቀደም ድርቅን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሩያ ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት በባሕርዳር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply