በተዛባ መንገድ በተሰራጨ መረጃ ተገቢ ባልኾነ ግጭት ውስጥ መግባታቸውን የገለጹ 127 ዜጎች የተሀድሶ ሥልጠና ወስደው ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቀሉ።

ጎንደር: ታኅሳስ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር የተሃድሶ ሥልጠና ማዕከል ሥልጠናቸውን ያጠናቀቁ 127 ዜጎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቀሉ። ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና ከጎንደር ከተማ አሥተዳደር በጎንደር የተሀድሶ ሥልጠና ማዕከል ገብተው ሥልጠናቸውን ያጠናቀቁ 127 ዜጎች ወደማህበረሰቡ ተቀላቀሉ። በየአካባቢያቸው በጸጥታ መደፍረስ ተሳትፈዋል ተብለው የተለዩ እና ወደ ሰላማዊ አማራጮች የተመለሱ ሠልጣኞች ሥልጠናቸውን አጠናቅቀዋል። የሕዝብን ጥያቄ ለማስመለስ የሄድንበት መንገድ የተሳሳተ ነበር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply