“በተያዘው በጀት ዓመት ለማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል ” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ “አሳታፊ የጤና አገልግሎት ለወረዳ ትራንስፎርሜሽን ተፈፃሚነት” በሚል መሪ ሀሳብ የጤና መድኅን አገልግሎት አሰጣጥ፣ የንቅናቄና የእውቅና መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ መልካሙ አብቴ (ዶ.ር) የእናቶችንና የሕፃናት ጤና እንዲሻሻል ተላላፊና ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የተሠራው ሥራ ለውጥ ማስመዝገቡን ተናግረዋል። ኀላፊው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply