በተደረገው ሕግ የማስከበር ዘመቻም በርካታ የጦር መሳሪያ እና የጽንፈኛው አባላት መማረካቸውን የአካባቢው ኮማንድፖስት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአየር ወለድ እና ኮማንዶ ዕዝ ስር የሚገኝ አንድ ሻለቃ በወሰደው ሕግ የማስከበር ዘመቻ በጽንፈኛው ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ ልዩ ስሙ በሬሳና ይድኖ በተባለ ቦታ በተደረገው ሕግ የማስከበር እርምጃ የሕዝቡን ሰላም የሚያረጋግጥ ውጤት መመዝገቡን የሻለቃው አዛዥ ሻለቃ ኢሬና መንገሻ ተናግረዋል። በተደረገው ሕግ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply