“በተገኘው አንጻራዊ ሰላም በዞኑ የማዕድን ዘርፉን ለማልማት ባለሀብቶችን የመደግፍ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በጥናት የተለዩ ማዕድናትን ጥቅም ላይ ለማዋል ባለሀብቶችን የማሣተፍ ሥራዎች ሲሠሩ ቆይተዋል፡፡ የዞኑ ማዕድን መምሪያ ኅላፊ የሽሀረግ መለሰ እንደገለጹት በአካባቢው እንደ ብረት፣ ሊትየም እና ሌሎች ለግንባታ የሚውሉ ማዕድናት በጥናት ተለይተው ወደ ምርት እንዲገቡ ለባለሀብቶች ፈቃድ ተሰጥቷል። ነገር ግን በክልሉ ያጋጠመው ቀውስ የማዕድን ዘርፉን በአግባቡ ለማልማት እንዳላስቻለ ነው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply