“በተገኘው አንጻራዊ ሰላም የተሟላ የፍትሕ አገልግሎት ለመስጠት እየሠራሁ ነው” የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፍትሕን እና መልካም አሥተዳደርን በዘላቂነት ማረጋገጥ የሚቻው ሰላም ሲረጋገጥ ነው፡፡ በክልሉ ባጋጠመው የጸጥታ ችግር ተገቢውን አገልግሎት ለመስጠት አስቸጋሪ ኾኖ ቆይቷል፡፡ በተለይ ዜጎች ፍትሕ የማግኘት መብታቸው ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል፡፡ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ፍትሕ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ንጉሴ ብናልፈው አሁን በተገኘው አንፃራዊ ሰላም በከተማ አሥተዳደሩ የተሟላ የፍትሕ አገልግሎት ለመስጠት እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply