በተፋሰስ ልማት ሥራዎች የአፈር እርጥበትን መጠበቅ በመቻሉ ምርታማ መኾናቸውን አርሶ አደሮች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የ2016 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብርን በአደንጉር ቀበሌ አካሂዷል። በከተማ አሥተዳደሩ 15 ተፋሰሶች መኖራቸውን የጠቀሱት የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ ደስታ ሞላ ተፋሰሶቹ 8 ሺህ 10 ሄክታር መሬት የሚሸፍኑ ሲኾን 2 ሺህ 600 ሄክታሩ በደን የተሸፈነ ነው ብለዋል። ሌሎች ነባር ተፋሰሶች ላይም በየዓመቱ ሥራዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply