You are currently viewing በቱርክ በተከሰተው አዲስ ርዕደ መሬት በርካቶች በፍርስራሾች ውስጥ እንደሚገኙ ተነገረ  – BBC News አማርኛ

በቱርክ በተከሰተው አዲስ ርዕደ መሬት በርካቶች በፍርስራሾች ውስጥ እንደሚገኙ ተነገረ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/c6d9/live/384bbf60-b1a2-11ed-89f4-f3657d2bfa3b.jpg

በቱርክ በሁለት ቦታዎች በተከሰተና ቢያንስ ለሶስት ሰዎች ሞት ምክንያት በሆነው አዲስ የመሬት መንቀጥቀጥን ተከትሎ በፍርስራሾች ውስጥ የቀሩ ሰዎችን ለመታደግ የነፍስ አድን ሰራተኞች እየተረባረቡ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply