
ሙሉ የመዝገብ ስሙ ኢሞሪይ አንድሩ ቴት ነው። ቴት ከአሜሪካዊ አባት እና ከብሪታኒያዊት እናቱ በአሜሪካ ቺካጎ ግዛት ነው የተወለደው። ኮከብ የቼዝ ተጫዋች የሆኑት አባቱ ከእናቱ ጋር የተዋወቁት ለአሜሪካ አየር ኃይል በብሪታኒያ ውስጥ ሲያገለግሉ ነበር። አባት እና እናት እስከተፋቱበት ጊዜ ድረስ ቴት ያደገው አሜሪካ ውስጥ ነበር። ከፍቺው በኋላ ከወላጅ እናቱ ጋር ወደ ብረታኒያ ተመለሰ።
Source: Link to the Post