በታይላንድ ንጉሥን ተችተሻል የተባለች ሴት 43 ዓመት ተፈረደባት – BBC News አማርኛ

በታይላንድ ንጉሥን ተችተሻል የተባለች ሴት 43 ዓመት ተፈረደባት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/F01C/production/_116586416__116580452_mediaitem116580451.jpg

የታይላንድ ‘ልሴ ማጄስቴ’ ሕግ በዓለም ላይ ጥብቅ ከሚባሉት ሕጎች የሚመደብ ሲሆን በፍጹም ንጉሣዊያን ቤተሰቡን በማንኛውም ሁኔታ፣ ምንም ቢያደርጉ መተቸት ወይም ማጥላላት ወይም ነቀፋ መሰንዘርን ይከለክላል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply