
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ውስጥ ባለፈው ሳምንት በታጣቂዎች ታግተው የነበሩት የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሠራተኞች ከፍተኛ የማስለቀቂያ ገንዘብ ከፍለው ተለቀቁ። ከ30 በላይ የሚሆኑት የፋብሪካው ሠራተኞች ምዕራብ ሸዋ ዞን አደአ በርጋ ወረዳ ውስጥ ረቡዕ ኅዳር 21/2015 ዓ.ም. ንጋት ላይ ነበር በታጣቂዎች ታግተው የተወሰዱት።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post