“በትምህርት ላይ ኢንቨስት ማድርግ ስለ ቀጣዩ ትውልድና ዓለም ኢንቨስት ማድርግ ነው” የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

ባሕርዳር፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስትሩ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር ክቡር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በአሜሪካ ኒውዮርክ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ተሳትፈዋል ። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጉባኤ ላይ የትምህርትን መሰረተ ልማት ማሻሻል የቀጣዩን ትውልድ የወደፊት እድል ማሻሻል መሆኑን ገልጸዋል። መድረኩ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ድህነት፣ የአየር ንብረት ለውጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply