“በትምህርት ሳምንት ወቅት የሚከናወኑ ተግባራት በዓመቱ ለሚመዘገበው ስኬት ትልቅ ድርሻ አላቸው” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የትምህርት ሳምንት እየተከበረ ነው፡፡ በትምህርት ሳምንቱ የዓመቱ መደበኛ ትምህርት ከመጀመሩ አስቀድሞ ሊደረጉ የሚገባቸው የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው ተብሏል፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኅላፊ እየሩስ መንግሥቱ የትምህርት ሳምንት በአማራ ክልል በትምህርት ቤቶች እየተከበረ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ የትምህርት ሳምንት ሲከበር አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት ማስተዋወቅ ቀዳሚው ተግባር መሆኑን አንስተዋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply