በትምህርት ዘርፍ ውጤት እንዲመጣ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

ደብረ ብርሃን: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ ወርቃለማሁ ኮስትሬ የ 2016 የትምህርት ዘመን በበርካታ ችግሮች የተፈተነ ቢኾንም ውጤት ለማምጣት የተደረገው ርብርብ ከፍተኛ እንደኾነ ተናግረዋል። በተለይ በጸጥታ ችግሩ ምክንያት በወጥነት ትምህርት ከመስጠት አንጻር ችግሮች ቢገጥሙም የመምህራን ርብርብ እና ጥረት መልካም እንደነበር ተነስቷል። የደብረ ብርሃን ከተማ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ መቅደስ ብዙነህ በበኩላቸው በትምህርት ዘመኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply