በትንሳዔና በረመዳን በዓላት የኃይል እጥረት እንዳያጋጥም አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ

የኃይል እጥረት እንዳያጋጥም ወደ ሱዳንና ጅቡቲ ኤክስፖርት ሲደረግ የነበረው ኃይል በግማሽ እንዲቀንስ ተደርጓል ሐሙስ ሚያዚያ 13 (አዲስ ማለዳ) በትንሳኤና በኢድ-አልፈጥር- ረመዳን በዓላት የኃይል እጥረት እንዳያጋጥም አስፈላጊው ዝግጅት ማድረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የብሔራዊ ኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል እንዳስታወቀው፤ በረመዳን ጾም የአፍጥር…

The post በትንሳዔና በረመዳን በዓላት የኃይል እጥረት እንዳያጋጥም አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply