በትክክል ማን እንደ ሆንን ለወዳጅም ለጠላትም የምናሳይበት ጊዜው አሁን ነው ሲሉ ታጋይ ዘመነ ካሴ መልዕክት አስተላለፉ አሻራ ሚዲያ 8/11/13/ዓ.ም ባህር ዳር ባንድ አይን የምናይበት፣ ባን…

በትክክል ማን እንደ ሆንን ለወዳጅም ለጠላትም የምናሳይበት ጊዜው አሁን ነው ሲሉ ታጋይ ዘመነ ካሴ መልዕክት አስተላለፉ አሻራ ሚዲያ 8/11/13/ዓ.ም ባህር ዳር ባንድ አይን የምናይበት፣ ባንድ ሳንባ የምንተነፍስበት፣ ባንድ ልብ መክረን ባንድ አፍ የምንናገርበት ትክክለኛ ጊዜው አሁን ነው ያሉት ታጋይ ዘመነ ካሴ፤ ደረታችንን ነፍተን፣ ቀጥ ብለን መቆም አለብን፣ መንበርከክ ባርነትን እንጅ ነፃነትን አስገኝቶ አያውቅም ብለዋል በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መረጃውን አሻራ ሚዲያ በዩቲዪብ ቻናሉ ይዞ የሚቀርብ ይሆናል ከኛ ጋር ሁኑ!!

Source: Link to the Post

Leave a Reply