በትግራይ በርካቶች 'በረሃብ ምክንያት ሊሞቱ ይችላሉ' ተብሎ ተሰግቷል – BBC News አማርኛ

በትግራይ በርካቶች 'በረሃብ ምክንያት ሊሞቱ ይችላሉ' ተብሎ ተሰግቷል – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/6761/production/_116556462_b3f03e17-befd-4488-aa02-b33a61d818cb.jpg

በትግራይ ክልል ውስጥ “በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በረሃብ ምክንያት ለሞት ሊዳረጉ እንደሚችሉ” አንድ የመንግሥት ባለስልጣን መናገራቸውን ከእርዳታ ሠራተኞች ጋር ከተደረገ ስብሰባ ላይ ሾልኮ የወጣ ማስታወሻ ላይ የሰፈረ ጽሁፍ አመለከተ። በመንግሥት የሚመራው የትግራይ የአስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል በክልሉ የተካሄደውን ግጭት ተከትሎ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በተመለከተ ጥናት ያካሄደ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply