You are currently viewing በትግራይ እና በኦሮሚያ ካጋጠመው የጥሬ ገንዘብ እጥረት ጀርባ ያሉ ምክንያቶች – BBC News አማርኛ

በትግራይ እና በኦሮሚያ ካጋጠመው የጥሬ ገንዘብ እጥረት ጀርባ ያሉ ምክንያቶች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/7b11/live/09d37880-c34f-11ed-86b5-c52900c47696.jpg

በትግራይ የተካሄደው ደም አፋሳሽ ጦርነትን ለማሰቆም ስምምነት መፈረሙን ተከትሎ በክልሉ ተቋርጦ የነበረው የባንክ አገልግሎት መጀመሩ ይታወሳል። ሆኖም ሥራ ጀምረው የነበሩት ባንኮች በጥሬ ገንዘብ እጥረት ምክንያት ሙሉ አገልግሎት እየሰጡ እንዳልሆነ ይነገራል። የፀጥታ ችግር ባለባቸው የምዕራብ ኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎችም ነዋሪዎች በበቂ ሁኔታ የባንክ ከአገልግሎት እያገኙ እንዳልሆነ ይገልጻሉ። ለዚህ ምክንያቱ ምንድን ነው?

Source: Link to the Post

Leave a Reply