በትግራይ ክልላዊ ምርጫ ህወሓት ማሸነፉ ተገለፀ – BBC News አማርኛ

በትግራይ ክልላዊ ምርጫ ህወሓት ማሸነፉ ተገለፀ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/E1FF/production/_113755875_7bccf76c-df9e-4bd8-99e1-dc3149e96d5b.jpg

በትግራይ ጳጉሜ 4/2012 በተደረገው ክልላዊ ምርጫ ህወሓት በአብላጫ ድምጽ ማሸነፉ ተነገረ። የክልሉ የምርጫ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ሙሉ ወርቅ ኪዳነማርያም በተለይ ለቢቢሲ እንዳሉት ህወሓት ከአጠቃላይ የመራጮች ድምጽ 98.2 በመቶ በማግኘት አሸናፊ ሆኗል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply