በትግራይ ክልል ሁለት የቀድሞ ጦር መሪዎች በምክትል ፕሬዝዳንትነት ተሾመዋል፡፡አዲስ በተቋቋመው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ እና ጀነራል ፃድቃን ገብረተንሳይ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/XdMHtq4nRZm1DyxlzwDO_Ops6NLy02zPPfBggrGp99BBg_bWeXIGsGEXt2jbOcisN7i86Sv_lP8fVMYIWR2W7FuUIoo5LCOcME1mWpqzFUVhhZXvrZjLXn12Na95NYdDTzcoCweAJFyiEvRqqZ7K_pSRTpf8eIViqoFNIXlXkun9HuTu9puSAHTI1XfpeHW2E9DJakJrjttCtFYRGFnRDv6W5eV7M9xGwj-GRkgMt6AedSqBbPrTzvBieMAT3NeauRoQKgUJOwGEdawwYcLiIlao4gBCnLJEbCaqi6SJ2aCHSUPCLoQ1fkk5QJSrXMp3ozIBiuxXCXBh5XS7vw0X8Q.jpg

በትግራይ ክልል ሁለት የቀድሞ ጦር መሪዎች በምክትል ፕሬዝዳንትነት ተሾመዋል፡፡

አዲስ በተቋቋመው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ እና ጀነራል ፃድቃን ገብረተንሳይ የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት ተደርገው ተሾመዋል።

ይኸው በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው አዲሱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር 27 አባላት ያሉትን ካቢኔ ይፋ ባደረገበት ወቅት ተገልጿል።

ሙሉ መረጃው የሚከተለው ነው፤

Source: Link to the Post

Leave a Reply