በትግራይ ክልል ለሚገኙ 120 ሺህ አርሶ አደሮች የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ ተደረገ

ሰኞ ነሐሴ 2 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ 120 ሺህ አርሶ አደሮች የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ አድርጓል፡፡

ኤን ፒ ኤስ የተሰኘ የአፈር ማዳበሪያ እና ዩሪያ ድጋፍ የተደረገላቸው አርሶ አደሮች በማዕከላዊ ፣ ምስራቅ እና ደቡብ ትግራይ የሚገኙ መሆናቸውን ኮሚቴው አስታውቋል፡፡

ድጋፉ በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ ጉዳት የደረሰባቸውን አርሶ አደሮች ምርታማነት ለማሳደግ እንደሚያስችልም ተጠቁሟል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply