በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፎች ማቅረብን ጨምሮ አገልግሎቶች ዳግም መጀመራቸውን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ።

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፎችን በተሻለ ሁኔታ ማቅረብን ጨምሮ አገልግሎቶች ዳግም እየጀመሩ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። ማንኛውንም ሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ የሚያስቸግር ምንም ዓይነት እንቅፋት እንደሌለ የገለጹት አምባሳደሩ ድጋፉ በክልሉ ከዚህ ቀድም ከነበረው በተሻለ ሁኔታ በሁሉም አካባቢዎች እንዲደርስ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። አምባሳደሩ በትዊተር ገጻቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply