በትግራይ ክልል እየተከናወነ የሚገኘው ህግን የማስከበር ስራ በታቀደው መንገድ እየሄደ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

በትግራይ ክልል እየተከናወነ የሚገኘው ህግን የማስከበር ስራ በታቀደው መንገድ እየሄደ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትግራይ ክልል እየተከናወነ የሚገኘው ህግን የማስከበር ስራ በተቀመጠው እቅድ መሰረት እየተከናወነ መሆኑን አስታወቁ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ዘመቻው በህወሓት ውስጥ ያለው ጁንታ ትጥቅ ሲፈታና በክልሉ ተቀባይነት ያለው ህጋዊ አስተዳደር ወደነበረበት ሲመለስ ዘመቻው እንደሚጠናቀቅም አስታውቀዋል፡፡

ከዚህ ባለፍም ችግር ፈጣሪዎች ለህግ ሲቀርቡ ዘመቻው በቅርቡ እንደሚጠናቀቅም ጠቅሰዋል፡፡

The post በትግራይ ክልል እየተከናወነ የሚገኘው ህግን የማስከበር ስራ በታቀደው መንገድ እየሄደ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply