በትግራይ ክልል የተመዘገቡ ተሽከርካሪዎች ጊዜያዊ ቦሎ ሊሰጣቸው መሆኑ ተገለፀ

በትግራይ ክልል በተፈጠረው ወቅታዊ ችግር ምክንያት በክልሉ የተመዘገቡ ተሽከርካሪዎች የቦሎ እና የተለያዩ አገልግሎቶች ባለማግኘታቸውና የተለያዩ አካላት ጥያቄ እያቀረቡ በመሆኑ፤ ጊዜያዊ ፋይል በመክፈት ለ1 ዓመት የሚያገለግል ጊዜያዊ ቦሎ የሚሰጣቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ጊዜያዊ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply