በትግራይ ክልል የነበረውን ጦር መሳርያ በመጠቀም ትግራይን ለመጨፍጨፍ የነበረውን ህልም ሙሉ በሙሉ ከሽፏል ለኣቋማችን መስዋእት ለመሆን ዝግጁ ነን ሲሉ የትግራይ ክልል ርዕሰመስተዳድር ደብረፅዮ…

በትግራይ ክልል የነበረውን ጦር መሳርያ በመጠቀም ትግራይን ለመጨፍጨፍ የነበረውን ህልም ሙሉ በሙሉ ከሽፏል ለኣቋማችን መስዋእት ለመሆን ዝግጁ ነን ሲሉ የትግራይ ክልል ርዕሰመስተዳድር ደብረፅዮ…

በትግራይ ክልል የነበረውን ጦር መሳርያ በመጠቀም ትግራይን ለመጨፍጨፍ የነበረውን ህልም ሙሉ በሙሉ ከሽፏል ለኣቋማችን መስዋእት ለመሆን ዝግጁ ነን ሲሉ የትግራይ ክልል ርዕሰመስተዳድር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ተናገሩ። አሁን ከነሙሉ ወታደራዊ ትጥቃችን ተዘጋጅተናል፡፡እነዚህ ጦበትግራይ ክልል የነበረውን ጦር መሳርያ በመጠቐም ትግራይን ለመጨፍጨፍ የነበረውን ህልም ሙሉ በሙሉ ከሽፏል፡፡ ለኣቋማችን መስዋእት ለመሆን ዝግጁ ነንም ብለዋል። ኣሁን ከነሙሉ ወታደራዊ ትጥቃችን ተዘጋጅተናል፡፡እነዚህ ጦር መሳርያዎች ትግራይን እንጠብቅባቸዋለን ፡፡ ከየትኛውም ኣቅጣጫ ለሚቃጣብን ወረራ እንደመስስበታለን፡፡ኣሁን ሙሉ በሙሉ ታጥቀናል ያሉት አቶ ደብረፅዮን የሰሜን እዝ ሰራዊት ከትግራይ ህዝብ ጎን ተሰልፏል ስለዚህ የተቃጣብንን ጦርነት በድል እንወጣዋለን ሲሉም ተደምጠዋል። የትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤልር መሳርያዎችን ትግራይን እንጠብቅባቸዋለን በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply