በትግራይ ክልል ይኖሩ የነበሩ እና ለስራ ጉዳይ ያቀኑ  አማራዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ቁጥር እየተፈናቀሉ መሆኑ ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሞማ  ታህሳስ 19 ቀን 2013 ዓ.ም…

በትግራይ ክልል ይኖሩ የነበሩ እና ለስራ ጉዳይ ያቀኑ አማራዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ቁጥር እየተፈናቀሉ መሆኑ ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሞማ ታህሳስ 19 ቀን 2013 ዓ.ም…

በትግራይ ክልል ይኖሩ የነበሩ እና ለስራ ጉዳይ ያቀኑ አማራዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ቁጥር እየተፈናቀሉ መሆኑ ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሞማ ታህሳስ 19 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በትግራይ ክልል ይኖሩ የነበሩና ለስራ ያቀኑ የአማራ ተወላጆች የተፈናቃይ ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለጧል። የበየዳ ወረዳ የሴቶችናህጻናት ወጣቶች ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ መሰረት ቢያድጌ እንደገለጹት ኑሮአቸውን በትግራይ ክልል የነበሩና ለስራ የሄዱ ወጣቶች በአሁኑ ስዓት ወደ ትውልድ ቦታቸው በየዳ ወረዳ እየገቡ መሆናቸውን ገልጸዋል። እንደ ወ/ሮ መሰረት ቢያድጌ ገለጻ ይህ ዜና እስከ ተጠናቀቀበት ስአት 1455 ወንድ 668 ሴት በድምሩ=2123 እንዲም 196 ወንድ ህጻናት እና 219 ሴት ህጻናት በድምሩ 415 ህጻናቶች ከብዙ እንግልት በኃላ ወደ ትውልድ ቀያቸው በየዳ ወረዳ ድል ይብዛ ከተማ ገብተዋል ብለዋል። ከዚህ በተጨማሪ ገና በመንገድ ላይም እንዳሉ የመጡት ተፈናቃዮች አብራርተዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply