በትግራይ ክልል ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ የኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ – BBC News አማርኛ

በትግራይ ክልል ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ የኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/14F1/production/_116516350__116414122_987d3bf5-84c2-4ce0-b624-aa04dfafe28e.jpg

በትግራይ ክልል መቶ ሺህ ገደማ ኤርትራውያን ስደተኞች በአራት መጠለያ ጣብያዎች ውስጥ ይገኛሉ። የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት የበላይ ኃላፊ ባወጡት መግለጫ በክልሉ ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ሁለት የስደተኛ መጠለያ ጣብያዎችን ማየት እንዲሁም ስደተኞቹን መርዳት አልቻሉም። ቢቢሲ ከግጭቱ በመሸሽ ወደ ተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሸሹ ኤርትራውያንን ማናገር ችሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply