በትግራይ የሚገኙ የሲቪል ማኅበረሰብ አባላት ጥሪ

ትግራይ ክልል የሚገኙ ቁጥራቸው ከስልሳ በላይ እንደሚደርስ የተገጹ የሲቪል ማኅበረሰብ ተቋማት “የዘር ማፅዳት” ያሉት ዘመቻ “በክልሉ እየተፈጸመ ነው” ሲሉ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጥሪ አሰምተዋል።

ተቋማቱ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ውይይት አካሂደዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply