You are currently viewing በትግራይ የተካሄዱት ሰላማዊ ሰልፎች እና የምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮች ጥያቄ – BBC News አማርኛ

በትግራይ የተካሄዱት ሰላማዊ ሰልፎች እና የምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮች ጥያቄ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/5261/live/b96187e0-f975-11ed-92cc-b3a9bf1f67e9.jpg

በአማራ እና በትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ጥያቄ ከሚነሳባቸው አካባቢዎች አንዱ ከሆነው ምዕራም ትግራይ የተፈናቀሉ ሰዎች ያለሰብአዊ እርዳታ በችግር ላይ መሆናቸውን እና ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ የሚጠይቅ ሰልፍ አደረጉ። ለሁለት ዓመታት የተካሄደውን ደም አፋሳሽ ጦርነትን ተከትሎ ከቀያቸው ተፈናቅለው በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ተጠልለው የሚገኙት ተፈናቃዮች በከፋ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ገልጸዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply