
በትግራይ ክልል ጊዜያዊ መንግሥት የሚመሰረትበት ሰነድ በቀጣይ ሳምንት ይፋ እንደሚሆን ተገለጸ። ምሥረታውን ለማካሄድ የተቋቋመው አስተባባሪ ኮሚቴ ሊቀመንበር ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ የካቲት 8/2015 ዓ.ም. ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ጊዜያዊ መንግሥቱ የሚተዳደርበትን ሰነድ የማዘጋጀቱ ሥራ እየተገባደደ መሆኑን አስታውቀዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post