በትግራይ ግጭት፣ከአንበጣ መንጋና ወረርሽኝ ጋር ተደራርቦ ሚሊዮኖችን ለከፋ አደጋ ጥሏቸዋል- ኦክስፋም – BBC News አማርኛ

በትግራይ ግጭት፣ከአንበጣ መንጋና ወረርሽኝ ጋር ተደራርቦ ሚሊዮኖችን ለከፋ አደጋ ጥሏቸዋል- ኦክስፋም – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/B0E2/production/_116628254_119869scr_404e4a7ce583d70.jpg

በትግራይ ክልል በቅርቡ የተከሰተው ወታደራዊ ግጭት፣ ከአንበጣ መንጋና የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ጋር ተደራርቦ ሚሊዮኖችን ለከፋ አደጋ እንደጣላቸው ኦክስፋም አስታውቋል።የክልሉ ሚሊዮን ነዋሪዎች በአስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ቢያስፈልጋቸውም ከአቅርቦት ጋር በተያያዘ ያለው ገደብ የቀጠለ መሆኑንም አሳሳቢነቱን በመጥቀስ ድርጅቱ በዛሬው ዕለት፣ ጥር 14/ 2013 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply