በቻይና እንደዚህ አይነት ጥቃቶች በብዛት የሚፈጸሙ አልነበሩም። በዚህ መዓት ግን በተለይ የስለት ጥቃት ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ግዛቶች በብዛት ተከስቷል።
ባለፈው ዓመት ነሐሴ ወር አንድ ግለሰብ መዋዕለ ሕጻናት ግቢ ውስጥ በስለት በፈጸመው ጥቃት ሦስት ሰዎች ሲገደሉ፣ ስድስቱን ደግሞ አቁስሏቸው ነበር። በፈረንጆቹ 2021 በተመሳሳይ ጥቃት ቤይሉ በተባለች የቻይና ከተማ 2 ሕጻናት ተገድለው 16 ሰዎች ቆስለዋል።

Source: Link to the Post