በቻድ የሱዳን ፍልሰተኞች ቁጥር በሳምንት ውስጥ በዕጥፍ ጨመረ

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-147d-08db58737cc5_tv_w800_h450.jpg

በሱዳን፣ በሁለቱ ተፋላሚ ኃይሎች መካከል ውጊያው ከተቀሰቀሰ ካለፈው ወር ወዲህ፣ ወደ ቻድ የፈለሱት ሱዳናውያን ቁጥር፣ ባለፈው ሳምንት ውስጥ በዕጥፍ ጨምሮ 60 ሺሕ መድረሱን፣ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር አስታወቀ። አብዛኞቹ ፍልሰተኞችም፣ ሕፃናት እና ሴቶች እንደኾኑ ተገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply