በኅልውና ዘመቻው ለተሰው የጀግኖች ልጆች ማሳደጊያ የህፃናት መርጃ ማዕከል በጎንደር ሊገነባ ነው።

ባሕርዳር፡ ጥር 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኅልውና ዘመቻው መስዋአትነት ከፍለው ለሀገር ውለታ ለከፈሉ ጀግኖች አርበኞች ልጆቻቸውን ለማሳደግ የሚውል የህፃናት መርጃ ማዕከል ሊገነባ ነው። ነዋሪነታቸው በለንደን ሀገር የሆኑ ወ/ሮ ባንችአምላክ ይልማ ወላጆቻቸውን ለሀገር ማሰከበር ሲባል መስዋእትነት ለከፈሉ ጀግኖች አርበኛ ልጆች በጎንደር ከተማ የህፃናት መርጃ ማዕከል ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ዛሬ ተቀምጧል። የመርጃ ማዕከሉ የመሰረት ድጋይ በጎንደር ከተማ ተቀዳሚ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply