“በኅልውና ዘመቻው ትክክለኛውን የሙያ ሥነ ምግባርና ተግባር በእናንተ ውስጥ አይተናልና ልትመሰገኑ ይገባል” የጤና ሚኒስትር ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ

ሁመራ፡ መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኅልውና ዘመቻው በሙያቸው በመዝመት ለወገን ጦር አባላት የሕክምና አገልግሎት በመስጠት ለተሳተፉ የጤና ባለሙያዎች የእውቅና መርኃ ግብር በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ ተካሂዷል። በመርኃ ግብሩም የጤና ሚኒስትር ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ጠቅላይ ጤና መምሪያ ኀላፊ ሌተናል ጀነራል ጥጋቡ ይልማ ፣ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply