በኅብረተሰቡ የቀረቡ 24 የሙስና ወንጅል ጥቆማዎች ‹‹በትክክል ወንጀል ተፈጽሞባቸዋል›› ተብሎ ምርመራ እየተደረገባቸው መኾኑን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሕዳር 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሙስናን ጉዳይ በአዋጅ ኀላፊነት ከተሰጠው ጊዜ ጀምሮ የምርመራ ሥራ እየሠራ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል፡፡ በኮሚሽኑ የሙስና ወንጀል ምርመራ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር አግራሩ አሊ እንዳሉት አንድ ግለሰብ ከሙስና ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በአካል፣ በስልክና በኢሜል ጥቆማዎችን ማቅረብ ይችላል፡፡ የሙስና ምርመራ ከዚህ በፊት በጸረ ሙስና ቢሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply