“በነጻነታችን ክንድ የአካባቢያችንን መሠረተ ልማት በማጠናከር ሕዝባችን የመሠረተ ልማት ተጠቃሚ እንዲኾን እንሠራለን” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ

ሁመራ: ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሚገኙ የወረዳ አሥተዳደሮች ላለፉት ሦስት አስርት ዓመታት የመሠረተ ልማት ግንባታ ተነፍጓቸው በርካታ ችግሮችን ሲጋፈጡ ቆይተዋል። በወረዳዎች የመንገድ፣ የቤተ መጽሐፍት፣ የንጹሕ መጠጥ ውኃ አቅርቦት እና የገጠር ቀበሌን ከከተማ የሚያገናኝ መንገድ ባለመኖሩ ለ30 ዓመት የልማት ባይተዋር ኾነዋል። የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ ከነጻነት ማግስት ያለ በጀት የሚንቀሳቀስ ቢኾንም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply