በናይጄሪያውያን ልብ ዘንድ የነገሰው የቦክስ ሻምፒዮኑ አንቶኒ – BBC News አማርኛ

በናይጄሪያውያን ልብ ዘንድ የነገሰው የቦክስ ሻምፒዮኑ አንቶኒ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/B264/production/_115986654_joshua_getty_1192563483.jpg

የ31 አመቱ ቦክሰና ለእንግሊዝ በኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ቢያስገኝላትም በናይጄሪያ ያለው የጀግነነት ቦታ ለየት ያለ ነው። በተለይም የቤተሰቡ የትውልድ ስፍራ ነው በሚባለው የደቡብ ምዕራብ ግዛት ሳጋሙ ከአምልኮት ባልተናነሰ መልኩ ነው የሚታየው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply