በናይጄሪያ ቦኮ ሃራም በገና በዓል ዋዜማ በፈፀመው ጥቃት በርካቶች ተገደሉ – BBC News አማርኛ

በናይጄሪያ ቦኮ ሃራም በገና በዓል ዋዜማ በፈፀመው ጥቃት በርካቶች ተገደሉ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/28C4/production/_116263401_gettyimages-1175398037.jpg

በናይጄሪያ ሰሜን ምሥራቅ የቦኮ ሃራም ታጣቂዎች በገና በዓል ዋዜማ ላይ በአብዛኛው የክርስትና እምነት ተከታዮች የሚኖሩበትን መንደር በመክበብ፣ ቤተ ክርስትያን በማቃጥል በፈፀሙት ጥቃት በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply