
በምጣኔ ሃብት ቀውስ እና በደኅንነት ጉዳዮች እየታመሰች ያለችው በአህጉረ አፍሪካ በርካታ ሕዝብ የሚኖርባት አገር ፕሬዝዳንታዊ አጠቃላይ ምርጫ ታከናውናለች። ቀጣዩ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ማን ሊሆን ይችላል? ለበርካታ ዓመታት በናይጄሪያ ፖለቲካ ውስጥ ሰፊ ሚና የነበራቸው ዕጩዎች ለአገሪቱ መፍትሔ ይዘው ይመጡ ይሆን?
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post