በናጎርኖ ካራባህ ግዛት ግጭት እንዲቆም የተመድ ዋና ጸኃፊ አሳሰበ

የተመድ ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በናጎርኖ ካራባህ ግዛት እንደአዲስ የተቀሰቀሰው ግጭት በአስቸኳይ እንዲያቆም አሳስበዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply