“በንግግር ብቻ የሚፈታ ችግር የለም፣ ችግር የሚፈታው በተግባር ነው” በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማእረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ ስዩም መኮንን

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትራኮማ በሽታ ምክንያት የዓይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ችግር ተጠቂ ለሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ያለመ መድረክ በባሕርዳር ተካሂዷል። የትራኮማ በሽታን ከክልሉ መቆጣጠር እና ማጥፋት እንደሚገባ በመድረኩ ተመላክቷል። በመድረኩ የተገኙ የዞን አስተዳዳሪዎች፣ ከንቲባዎች እና የጤና መምሪያ ኀላፊዎች የክልሉ ጤና ቢሮ ባስቀመጠው መሠረት ችግሮችን ለመፍታት እንደሚሠሩ ገልፀዋል። የክልሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply