ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባና የባሕር ዳር ከነማ የቦርድ ሠብሳቢ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) በዛሬው እለት በክለቡ ደጋፊዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አውግዘዋል። “ክለባችን ባሕር ዳር ከነማ በዘንድሮው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመርቂ ውጤት በማስመዝገብ ዋንጫ ለማንሳት እየተፎካከረ ይገኛል” ያሉት ከንቲባ፤ ይህንን መሠረት በማድረግ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም የፕሪሚየር […]
Source: Link to the Post