በኖርዌይ ሀገራዊ ምርጫ በስልጣን ላይ የነበረው የቀኝ ክንፉ ፓርቲ በግራ ዘመሙ የሰራተኛ ፓርቲ ተበልጧል።ኖርዌይ አዲስ ጠቅላይ ሚንስትር ይኖራታል።

የኖርዌይ ሰራተኛ ፓርቲ ሊቀመንበር እና አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዮናስ ጋር ስቶረ Jonas Gahr Støre====================ጉዳያችን/Gudayachn Report====================በኖርዌይ አጠቃላይ ሃገራዊ ምርጫ ሲደረግ ነበር የሰነበተው።ዛሬ ሰኞ መስከረም 3 እኩለ ሌሊት አካብቢ በሀገሪቱ የቴሌቭዥን ጣብያዎች የቀጥታ ስርጭት ውጤቱ እየተገለጠ ነበር በእዚህ መሰረት የሰራተኛ ፓርቲ የተሰኘው የግራ ዘመም ፓርቲ ማሸነፉ ተገልጧል።ስለሆነም አሁን በስልጣን ላይ ያለው የቀኝ ክንፍ ፓርቲ የመጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ሱልበርግ ስልጣናቸውን ለሠራተኛ ፓርቲ ሊቀመንበር ዮናስ ጋህር ስቶረ  (Jonas Gahr Støre)

Source: Link to the Post

Leave a Reply