በኖርዌይ ኡስታዝ አቡበክር አሕመድ በተገኙበት ከኢድ እስከ ኢድ ጉዞ ወደ ሃገርቤት መርሃግብር ዙርያ ውይይት ተደረገ።አስተባባሪ ኮሚቴ ተዋቅሯል።ኢትዮጵያውያን የተጎዱትን ወገኖቻችንን ለመደገፍ በጉዞው እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቧል።

====================ጉዳያችን ዜና/Gudayachn News====================የአገር ቤት ጉዞ ሁለተኛ ክፍል የሆነው ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሃገር ቤት ጥሪ ከተደረገ በኋላ ዝግጅቱ መጠናቀቁ ከሰሞኑ ተሰምቷል።ይህንን ተከትሎም መርሃግብሩ ወጥቷል። በእዚህ መሰረት ዛሬ ሚያዝያ 9/2014 ዓም የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ (ኮሚኒቲ) በኖርዌይ ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሃገር ቤት ጉዞ ላይ ማብራርያ እንዲሰጡ ኡስታዝ አቡበክር አሕመድን በዙም ጋብዞ ከኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት አድርጎ ነበር።ኡስታዝ አቡበከር አሕመድበእዚህ መሰረት ኡስታዝ አቡበክር አሕመድ በማብራርያቸው ላይ ዝግጅቱ ትኩረት የተሰጠው እና ዝግጅቶችም እየተደረጉ

Source: Link to the Post

Leave a Reply