በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባለፉት 9 ወራት ውስጥ ብቻ ወደ 1.2 ሚልዮን የኖርዌይ ክሮነር ወይንም ከ7 ሚልዮን ብር በላይ በማዋጣት ለዓባይ ግድብ ማሰርያ፣በጦርነት ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን ለአማራ ክልል፣ለአፋር ክልል እና ለአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ልከዋል።ተቀባዮቹም የምስጋና እና ማረጋገጫ ልከዋል።(የምስጋና ደብዳቤዎቹን ይዘናል)

==============ጉዳያችን/Gudayachn==============በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሃገራቸው በደረሰው የጦርነት ተጎጂዎችን የማቋቋም እና የዕለት ደራሽ ዕርዳታ የሚሆን ድጋፍ ማድረጋቸው በተለያየ ጊዜ ተዘግቧል።በሰሜን አውሮፓ የምትገኘው በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንም ካለፈው ግንቦት ወር ወዲህ ብቻ ከ7 ሚልዮን ብር በላይ በማዋጣት ለዓባይ ግድብ ማሰርያ፣በጦርነት ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን ለአማራ ክልል፣ለአፋር ክልል  እና ለአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን በተናጥል ልከዋል።ተቀባዮቹም የምስጋና እና ማረጋገጫ ልከዋል።ሁሉም መዋጮዎች ከኢትዮጵያ ማኅበረሰብ (ኮምዩኒቲ) በኖርዌይ ጋር በመተባበር እና በኖርዌይ የሚገኙ

Source: Link to the Post

Leave a Reply