በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ብቻ ከ3.6 ሚልዮን ብር በላይ ለሀገራቸው አዋጥተው ልከዋል።ከእዚህ ውስጥ 1ነጥብ 8 ሚልዮን ብር በእዚህ ሳምንት የላኩት ነው።

የኢትዮጵያ አየርመንገድ አብራሪ ካፒቴን አምሳለ፣ ኦስሎ ዓለም አቀፍ አየርማረፍያ  (Photo – VG March 8,2019) —————————–ጉዳያችን / Gudayachn—————————-ኢትዮጵያውያን በሥራ፣በስደት እና በኑሮ ከሚገኙባቸው የአውሮፓ ሀገሮች ውስጥ ኖርዌይ አንዷ ነች። በኖርዌይ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነት የሚጀምረው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከመጀመሩ ጥቂት ዓመታት ጊዜ ቀዳማዊ አፄ ኃይለስላሴ በእንግሊዝ በስደት በነበሩበት ጊዜ ከኖርዌይ ንጉሳዊ ቤተሰብ ጋር ያደረጉት ግንኙነት መሰረት ሆኖ አገልግሏል።በመቀጠል ኖርዌይ በኢትዮጵያ መዋለ ንዋይ

Source: Link to the Post

Leave a Reply