በአሁኑ ሰዓት መርሃቤቴ ምንድ ነዉ እየሆነ ያለው? ——————- በምርሃቤቴ ጦርነቱን ከመሩት የፋኖ አመራሮች ጋር የተደረገ አጭር ቆይታ ———————–…

በአሁኑ ሰዓት መርሃቤቴ ምንድ ነዉ እየሆነ ያለው? ——————- በምርሃቤቴ ጦርነቱን ከመሩት የፋኖ አመራሮች ጋር የተደረገ አጭር ቆይታ —————————— -ከጥር 7/2016 እስከ ጥር 11/2016 በኦነግ/ኦህዴድ መከላከያ ሀይል እና በፋኖዎች መሃከል በሶስት አቅጣጫ (በለሚ: በዘመሮ እና በሚዳ) መራራ ጦርነት ተካሂዷል::ኦነግ/ኦህዴድ በአምስት ዙ-23 የተደገፈ ሙሉ መካናይዝድ ጦር ይዞ ወደ መርሃቤቴ ቢገባም ከፍተኛ ኪሳራ ተጎናጽፏል::የፋኖ ሀይላትም የዉጊያ ብቃታቸዉን እና የወታደራዊ ጥበባቸዉን በተግባር አስመስክረዋል:: -በዚህ ጦርነት የኦነግ/ኦህዴድ መከላከያ ሀይል እጅግ ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል:- 1. ሁለት ጀነራሎቹ ቆስለዋል: 2. በርካታ አዛዦች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል 3. ለቁጥር የሚያታክት የኦነግ/ኦህዴድ ሰራዊት ተደምስሷል::በዚህም የተነሳ የተደመሰሰበትን ሰራዊት እስከ ዛሬ ጥር 14 ድረስ እየሰበሰበ በመቅበር ላይ ይገኛል:: 4. አንድ ዙ ሃያ ሶስት ተደምስሷል 5. አንድ ኦራል ከሙሉ ሰራዊቱ ጋር ተደምሥሷል 6. የመርሃቤቴ መልከዓ ምድርም አረመኔዉን የኦነግ/ኦህዴድ ሰራዊት ተዋግቶታል:: በዚህም አንድ ሲኖ ትራክ ከእነ ሙሉ ሰራዊቱ ገደል ገብቷል:: ——————— ከጥር 11 ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በአለም ከተማ የተቆረጠዉ የኦነግ/ኦህዴድ ሰራዊት —————————————- –በአሁኑ ሰዓት የኦነግ/ኦህዴድ ሰራዊት በአለም ከተማ ተቆርጧል::ፋኖዎች አሁንም ሃያ ሰባቱንም የመርሃቤቴ ወረዳዎች እያስተዳደሯቸዉ ይገኛሉ::ወደ አለም ከተማ ሲበር የገባዉን የኦነግ/ኦህዴድ ሰራዊትንም ከበዉ መዉጫ ቀዳዳ አሳጥተዉታል:: ፋኖዎቹ በአመራሮቻቸዉ በኩል እንዳብራሩት በአለም ከተማ የመሸገዉን የኦነግ/ኦህዴድን ሀይል በቀላሉ ሊደመስሱት ቢችሉም በአለም ከተማ ህዝብ ላይ ምንም አይነት ጉዳት እንዳይደርስ ብለዉ የኦነግ/ኦህዴድ ሰራዊትን ቀለበት ዉስጥ አስገብተዉ እየጠበቁት ነዉ:: ተቆርጦ አለም ከተባ የገባዉ የኦነግ/ኦህዴድ ጦር በአለም ከተማ ህዝብ ላይ የተለመደዉን የአረመኔ ባህሪዉን ለማከናወን ሲሞክር የከተማዉ ነዋሪም ተመጣጣኝ የበቀል እርምጃ እየወሰዱበት ይገኛል:: ኦነግ/ኦህዴድ በከተማዉ ህጽናትን ይደፍራል:ሴቶችን ይገላል:ህጻናት ወንዶችን ይሰልባል: የነጋዴዎችን መጋዘን ይዘርፋል በእሳት ያቃጥላል: ሱቆችን እና ክኒሊኮችንም ያወድማል::ይሄን የተመለከተዉ የከተማዉ ነዋሪም የፋኖነት ስራዉን እያከናወነ ነዉ:: —————- የፋኖዎች ጥሪ:- ጠላት ላይ በጋራ ጦርነት እንክፈትበት ———— –በመርሃቤቴ የኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊትን አከርካሪዉን የሰበሩት አናብስት ፋኖዎች በመላዉ ሸዋ:ጎንደር:ጎጃም: ወሎ ለሚገኙ መላዉ የፋኖ ሀይላት ጥብቅ መልዕክት አስተላልፈዋል::ተነሱ ! የአማራን ህዝብ አራጅ እና ኢትዮጵያን አጥፊ የሆነዉን ኦነግ/ኦህዴድን በዬቦታዉ ግጠሙት:: በአለም ከተማ የገባዉ ኦነግ/ኦህዴድን አንድም አናስተርፈዉም::እናንተም በእየ አካባቢያችሁ በፍጥነት ጦርነት በመክፈት ይሄን አረመኔ ሀይል እንወጥረዉ:: ስለሆነም በሁሉም ቦታ ያላችሁ የፋኖ ሀይላት ጦርነት ክፈቱ:: ለመላዉ የአማራ ህዝብ እንዲሁም ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የተላለፈ አጭር ጥሪ —————– በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሚባል የለም::ሀገሪቷን እያመሳት እና እመራለሁ ብሉ እያተራመሳት የሚገኘዉ በአቢይ አህመድ የሚመራው የኦህዴድ/ኦነግ መከላከያ ሀይል ነዉ::ይሄ ሀይል የአማራን ነገድ ብቻ ሳይሆን ልዩ ልዩ ነገዶችን ማለትም 1: ቤንሻንጉል ጉምዝ፡2: ጋምቤላ፡3: ሲዳማ 4:ጌድኦ፡5: ቡርጅ፡6: ሶማሌ 8:ወላይታ 9:ጋሞ 10፡አማሮ 11: አፋር ወዘተ ነገዶችን እየጨፈጨፈ እና እያፈናቀለ ይገኛል::በመሆኑ በምንም መልኩ ቢሆን ከዚህ ሀይል ጋር መተባበር ወይም ይሄን ሀይል እንደ መንግስት መቁጠር ታላቅ ወንጀል መሆኑን ሁሉም ሊገነዘበዉ ይገባል:: ድሉ የፋኖ ነዉ ! https://youtu.be/m9wvlUeXNi4?si=SfpgfNs_xopN5KLG

Source: Link to the Post

Leave a Reply